📞 Call Us (410)300-8618

Gojo Financial
   ጎጆ ፋይናንሻል
Gojo Financial
   ጎጆ ፋይናንሻል
  • HOME
  • SERVICES
  • RESOURCES
  • ABOUT US
  • አማርኛ
  • CONTACT US
  • Book Now
  • More
    • HOME
    • SERVICES
    • RESOURCES
    • ABOUT US
    • አማርኛ
    • CONTACT US
    • Book Now
  • HOME
  • SERVICES
  • RESOURCES
  • ABOUT US
  • አማርኛ
  • CONTACT US
  • Book Now

እንኳን ወደ ጎጆ ፋይናንሻል በደህና መጡ

እንኳን ወደ ጎጆ ፋይናንሻል በደህና መጡ

እንኳን ወደ ጎጆ ፋይናንሻል በደህና መጡ

  • ስያሚያችን ስራችን የሚገልጽ ሲሆን 
  • ጎጆ በጽኑ ማህበራዊ መሰረት ላይ እንደሚገነባ ሁሉ እኛም የእርስዎን የፋይናንስ ጉዙ በጽኑ መሰረት ላይ እንዲገነቡ እናግዝዎታለን።  
  • የፋይናንስ ጉዞዎ በተሟላ መረጃና ዲሲፕሊን ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አስፈላጊውን እገዛ እናደርግልዎታለን።  
  • በፋይናንስ እራስዎን ይችሉ ዘንድ በሚያደርጉት ጥረት ሁሉ ከ ጎንዎ ነን! 

ምን ማድረግ ይፈልጋሉ?  

  • ከክሬዲት ካርድ እዳ መውጣት ? 
  • ክርዲትዎን ማሻሻል ? 
  • የቤተስብዎን በጀት ማዘጋጀትና ማስተዳደር ?  
  • የቁጠባ ልምድዎን ማዳበር ?  
  • የራስዎን የንግድ ስራ መጀመር ?  


📞 እንግዲያዉስ  ዛሬውኑ ይደውሉልን፦(410)300-8618
🌐 ድህረ ገፃችን: www.gojofinancial.com
📧 ኢሜል: gojofinancial@gmail.com
👉 ቀጠሮ ይያዙ




  


አገልግሎቶቻችን

እንኳን ወደ ጎጆ ፋይናንሻል በደህና መጡ

እንኳን ወደ ጎጆ ፋይናንሻል በደህና መጡ

  • 📊 የፋይናንስ ስልጠና እና ዕቅድ አዘገጃጀት የምክር አገልግሎት መስጠት 
  • ሰለ ገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም በግል ማማከር 
  • የበጀት አዘገጃጀት እና የገንዘብ እንቅስቃሴ አያያዝ 
  • ለትዉልድ የሚተላለፍ ሃብት ስለማፍራት 
  • 📊 የታክስ አዘገጃጀት እና ምክር አገልግሎት 
  • የግል እና የቤተሰብ ታክስ መስራት 
  • ለታክሲ እና ለኡበር/Uber አሽከርካሪዎች ታክስ እንሰራለን 
  • 📊 የክሬዲት ማሻሻያ አገልግሎት 
  • የክሬዲት ሪፖርት ፍተሻ አገልግሎት እንሰጣለን 
  •  የክሬዲት ነጥብ /score ማሻሻል ትምህርት እንሰጣለን 
  • 📊 የእዳ አከፋፈል እና የቁጠባ ዘዴዎች  
  • የከፍተኛ ትምህርት ብድር እና አከፋፈል ዘዴዎች  
  • ለጡረታ፣ ለትምህርት እና ለቤት ግዢ ቁጠባ
  • 📊 የግል ስራ ለሚሰሩ ወይም ለሚነግዱ የምክር አገልግሎት መስጠት  
  • የቡክኪፒንግ አገልግሎት እና የፋይናንስ ድጋፍ መስጠት 
  • 📊 የቤተሰብ የፋይናንስ ድጋፍ መስጠት  
  • ለባል እና ሚስት ስለገንዘብ አጠቃቀም ማስተማር 
  • ለወጣቶች የፋይናንስ እውቀት ማስጨበጥ 































Copyright © 2025 Your Business - All Rights Reserved.

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept